ሁሉም ልጆች ከሁለቱም ወላጆች የገንዘብ ድጋፍ የማግኘት መብት አላቸው፣ ይህም ለወደፊት ብሩህ ህይወት የተሻለ እድልን ሊሰጣቸው ይችላል። የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ቢሮ የልጅ ድጋፍ አገልግሎቶች ክፍል አባትነትን በማረጋገጥ፣ ከፍርድ ቤት የልጅ ድጋፍ ትእዛዝ በማስወጣት፣ እና የልጅ ድጋፍ ክፍያዎችን በመሰብሰብ ልጅዎ ይህን ድጋፍ እንዲያገኝ በማድረግ ሊያግዝዎ ይችላል። የልጅ ድጋፍ ቅጽን ብቻ ይሙሉ፣ ስለ ቀጣዩ እርምጃዎች የኛ ሠራተኞች እርስዎን ያገኛሉ።

የልጅ ድጋፍ ጉዳይዎን ለመጀመር ይህን ይጫኑ።
ማንኛውም ጥያቄዎች ካሎት፣ እባክዎ የልጅ ድጋፍ አገልግሎቶችን ያግኙ በ (202) 442-9900 ወይም ኢሜይል ያድርጉ ወደ cssdcustomerservice@dc.gov.

Contact TTY: 711

Related Content: